google2b57bc78837a8270.html

አካላዊ ቃል - ዲ/ን አሸናፊ መኮንን

CropperCapture[768].jpg
Backside.jpg
CropperCapture[768].jpg
Backside.jpg

አካላዊ ቃል - ዲ/ን አሸናፊ መኮንን

$25.00

"ሁሉ" ተብሎ የሚጠቀስ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ። ሁሉን ቻይነት ፣ሁሉን አዋቂነት ፣ ሁሉን ፈፃሚነት የመለኮት ባሕርይ ነው ። ሁሉን ችሎ ትእግሥተኛ ÷ ሁሉን አውቆ ጉድን ሸፋኝ ÷ ሁሉን ፈጽሞ ትሁት አማኑኤል ብቻ ነው ። ሁሉን ስላልቻልን እግዚአብሔር ይመስገን ። ሁሉን ብንችል ኖሮ አለም ያለ ጊዜዋ ታልፍ ነበር ። ሁሉን ብናውቅ ኖሮ ሀላችንም አንዳንድ የሬዲዮ ጣቢያ እናቋቁም ነበር ። ሁሉን ብንፈጽም በትእቢት እንፈነዳ ነበር ። ሁሉን አለመቻልን ፀጋ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

Quantity:
Add To Cart